ጥያቄና መልስ

ጥያቄ ቁጥር 1

የሰውን ልጅ ከሚያረክሱት ነገሮች ውስጥ ከብሉይ ኪዳንና ከሃዲስ ኪዳን በማጣቀስ ግለጽ  

ጥያቄ ቁጥር 1 መልስ
ከብሉይ ኪዳን
መ.ምሳ ም.6 ቁ.16 እግዚአብሄር የሚጠላቸው ነገሮች
  • ትእቢተኛ ዓይን  
  • ሀሰተኛ ምላስ
  • ንጹህ ደም የምታፈስ እ
  • ክፉ ሐሳብ የምታፈልቅ ል
  • ወደ ክፉ የምትሮጥ እግ
  • ሐሰተኛ ምስክ
  • በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘራ ሰውነት በእግዚአብሄር ዘንድ የተጠላች ናት
ከሐዲስ ኪዳን
የማቲዎስ ወንጌል ም.15 ቁ.10 ሰውን ከሚያረክስ ከአፍ የሚወጣ ነው ይህም
  • ክፉ ሐሳብ
  • ምንዝርነት
  • መግደል
  • ዝሙት
  • መስረቅ
  • በውሸት መመስከር
  • ስድብ ሲሆኑ እነዚህ ከልብ ይወጣሉና ያረክሣችኃል በማለት አስተምሮናል
ቅዱስ ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮ ም.6 ቁ.9 ላይ እንደተናገረው አመጸኞች የእግዚአብሄርን መንግስት እንደማይወርሱ አታውቁምን አትሳቱ እራሳችሁን በንስሐ እጠቡ በማለት አስተምሮናል

No comments:

Post a Comment