Monday 6 August 2012

የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር

 የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር

የሃይማኖት ዕዉቀት ማስፋፊያ ማህበር የ25 ዓመት ልምድ ያለዉ ሲሆን በሃይማኖት ሥራ ላይ ለመንቀሳቀስ በ2000 ዓ. ም ከፍትህ ሚኒስቴር ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ አሁን አራተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ በዚህ ማህበር ዉስጥም በርካታ አባላት ያሉ ሲሆን አወቃቀሩም በጠቅላላ ጉባኤ የሚመረጥ የሥራ አመራር ቦርድ፣ የዉጭና የዉስጥ ኦዲተር፣ የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤትና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የተሟላ ሠራተኞች ያሉት ግልጽ የሆነ አሠራር ያለዉ ማህበር ነዉ፡፡
ይህ ማህበር የክርስትና ሃይማኖትን መሠረት አድርጎ የሚንቀሳቀስ ሲሆን ገቢዉም የአባላት ወርሃዊ ክፍያና የእግዚአብሔር አሥራት በኩራት መዋጮ ነዉ፡፡ ይህ ማህበር በራስ የመተማመንን መንፈስ ይዞ የተነሳ ሲሆን እስከአሁንም በዓመት ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ በማግኘት በርካታ የማህበራዊ ችግሮቸን እየፈታ ይገኛል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
የማህበሩ ራዕይ
ራዕይ፡ - የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮችን በመቻቻልና በመከባበር በመካከላቸዉ ፍቅር ኖሯቸዉ ከኋላ ቀርነት አስተሳሰብ ተላቀዉ ማየት፡፡
ተልዕኮ፡ - የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮችን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸዉና ድህነትን የሚፀየፉ እንዲሆኑ ጥረት ማድረግ፡፡
እሴት፡ - ከመጥፎ ጎጂ ባህሎችና አጉል ሱሶች መጠመድን ማስወገድ፡፡ ድህትን በሥራና በዕምነት ማሸነፍ ይሆናል፡፡

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !!!
      ለተጨማሪ  መረጃ
ዌብሳይት  www.eotc-yemm.info.et

No comments:

Post a Comment